ታርጋ - Code 3 A81***, Ride & Feres Registered, መኪናዉ መሪ እስካቶላ ፣ ሶስት ጎማ ፣ ፊት እግር ሰርቪስ ፣ Air Bag (ክላክስ) ፣ ሁለቱንም ካምቢዮ ሲል መቀየር (በሽሚያሱ በኩል) ፣ አዲስ ባትሪ ፣ ወንበር ልብስ (ታፒሴሪ) ፣ የኃላ ኮፈን ሃይድሮሊክ ይፈልጋል፡፡ ከፊት ንክኪ ነበረዉ (ግሪል ተሰርቷል) ፡፡ መደራደር እንችላለን፡፡ እዉነተኛ ገዢ ብቻ ይደዉል፡፡ ማንዋል ቪተዝ ናት፡፡